አምባገነኑ የወያኔ መንግስት የኢትዮጲያን ህዝቦች በግዴታና ፍትህ በተጕዋደለ ግዞት ረግጦ ሲገዛ 22ኛ አመቱን አስቆጥሮ አሁንም የሰባዊ መብት ረገጣን እለት ከእለት እያባባሰ አገራችን ኢትዮጵያ እንዳገር የመቀጠሉዋን ዋስትና ከጥርጣሬም ባሻገር ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ከቷታል ፣ አገዛዙ የፈጠራቸው የእርስ በርስ የዘር ክፍፍል እና ጥላቻ ፣ የሰባዊ መብት አፈና እና የእስር ቤቶች በንጿሃን ዜጎች ለእውነት በቆሙ እና ላገር ለወገን ተቆርቋሪ ግለሰብ ጋዜጠኞች እንዲሁም የተቃዋሚ ድርጂት አባላት እና መሪዎች ማጎሪያ መሆን፣ በገዛ አገራቸው በልማት ሰበብ እና ስም ዜጎችን ከቀያቸው ያለአግባብ በማፍናቀል ህገ ወጥ ድርጊት እየፈጸመ እንዳሻው ከህግ እና ደምብ በላይ መሆኑን ቀጥሎል።
ስለሆነም ለአመታቶች በገዠው መንግስት ሲጭቆን እና ሲረገጥ የኖረው ህዝብ በቃኝ ብሎ ተነስቱዋል። ህዝቡ ብሶቱን በተለያየ የሰላማዌ ህዝባዊ አምጽ ከማሰማቱም ባሻገር በዚሁም ምክንያት በሚደርስበት እስር እና እንግልት እንዲሁም የማስፈራራት ዛቻ ሳየበገር አሁንም የግፍ አገዛዙ በቃን መረረን የወያኔ እንደገዠነት የመቀጠል ህልውና ሊያበቃለት ግድ ይላል ብሎ ቆርጦ ተነስቱዋል ።
ህዝባዊ የሰላም አመጻን በዷላ እና በእስተኛር ስቃይ ሊያቆም ያልቻለው ወያኔ አሁን ደሞ ከጎኑ ብሶት የወለዳቸው የኢትዮጲያ የቊርጥ ቀን ልጆች ግንቦት 7 ህዝባዊ ታጣቂ ሀይል ተነስቶበታል ። ትጥቄን የሚያስፈታኝ የታጠቀ ብቻ ነው አለያ ስልጣኔን በሰላም እና በምርጫ አለቅም ያለው እምቢተኛው ገዢ ሌላ ጉድ እና ውርደት እንዲሁም የስልጣን ኪሳራ ሊደርስበት ነው።
ይህንኑ አዲስ የሆነውን የግንቦት 7 ህዝባዊ ታጣቂ ሀይል፡ የተማሩ ሀይሎች ፡ ድፍረትና ቁርጠኝነትን የተላበሱ ወጣቶች የተሰባሰቡበት ሲሆን፡ እንዲሁ ከአገር ቤት እና ከተያዩ የውጭ አገራት፡ በገዢው አገዛዝ ግፍ ተማረው ሸሽተው የተሰደዱ ኢትዮጲያዊያኖች እየተቀላቀሉዋቸው ይገኛሉ።
እንዲሁም በቅርቡ በኢትዮጵያ አየር ሀይል ውስጥ በማገልገል ላይ የሚገኙ አራት አብራሪዎች ፣ የበረራ አስተማሪዎች ስርአቱን ከድተው ግንቦት7ትን መቀላቀላቸው ታውቋል።
ከኢትዮጵያ አየር ሀይል በመለየት ግንቦት 7ትን መቀላቀላቸውን ለኢሳት ያረጋገጡት የበረራ ባለሙያዎች በአየር ሀይል ውስጥ የተንሰራፋውን ዘረኝነትና አድሮ ለርምጃው እንደገፋፋቸው አመልክተዋል።
በኢትዮጵያ አየር ሀይል ውስጥ ከዘረኝነትና አድሎው ባሻገር በሰራዊቱ ውስጥ የተስፋፋው ሙስና ተቋሙን ለቀው የነጻነት ታጋዮችን ለመቀላቀል እንዳስወሰናቸው ገልጸዋል።
በኢትዮጵያ አየር ሀይል ውስጥ በአብራሪትና በበረራ አስተማሪነት ሲያገለግሉ ቆይተው ስርአቱን የተለዩት አራቱ የበረራ ባለሙያዎች ካፒቴን አክሊሉ መዘነ፣ ካፒቴን ጥላሁን ቱፋ፣ ካፒቴን ጌቱ ወርቁና ካፒቴን ቢንአም ግዛው ናቸው።
በ1998 ኣም በሶማሊያ ከእስላማዊ ህብረት ሀይሎች ጋር በተደረገው ውጊያ ተሰታፊ እንዲሁም በዳርፉር የሰራዊት ማስከበር ተልእኮ የዘመቱት እነዚህ የበረራ ባለሙያዎች ሁለቱ ለከፍተኛ ትምህርት ከተላኩት ቻይና ተመልሰው ትግሉን መቀላቀላቸውን ሲገልጹ ሁለቱ ደግሞ ከሳምንት በፊት ድሬዳዋ ከሚገኘው የአየር ሀይል ምድብ ተነስተው ስርአቱን መክዳታቸው ተመልክቷል። በቅርቡ የመረጃ መኮንን የነበረው ሻለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ግንቦት7ትን ተቀላቅሏል።
በአሁኑ ጊዜ በርካታ ወጣቶች ንቅናቄውን እየተቀላቀሉ መሆኑን ብዙ መረጃዎች ያመለክታሉ።
በተጨማሪም በመላው አለም የሚገኙ አገር ወዳድ ኢትዮጲያውያኖች እና ትግሉን የሚደግፉ ግለሰቦች በሚችሉት ሁሉ የገንዘብ እርዳታ ድጋፋቸውን እየለገሱ ሲሆን በቅርቡ መስከረም 28፣2013 በኖርዌይ ኦስሎ የሚደረገው ታላቅ የግንቦት 7 ህዝባዊ ታጣቂ ሀይል የገንዘብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ከወዲሁ ስኬታማ እየሆነ ነው።
ስለሆነም አገር ወዳድ የሆናችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሆይ የበኩላችሁን አስተዋጾ ለቁርጠኛው ግንቦት 7 ህዝባዊ ሀይል ድጋፍችሁን አበርክቱ እላለሁ